Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » አማርኛ/Amharic (Page 71)

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን? – ኤፍሬም እሸቴ

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን? – ኤፍሬም እሸቴ

በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው ዋነኛውና አንዱ ነው። ጉዳዩ በዕለት ተዕለት የአገራችን ሕይወት ውስጥ ወሳኙ…

ኢሕአዴግ አንጋፋ አመራሮቹን አሰናብቶ 9ኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው (ሪፖርተር)

ኢሕአዴግ አንጋፋ አመራሮቹን አሰናብቶ 9ኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው (ሪፖርተር)

ህወሓት ዘጠኝ ነባር አመራሮቹን አሰናበተ • ብአዴን ሁለት የሥራ አስፈጻሚ አባላትን ዝቅ አድርጓል የተወሰኑ አንጋፋ መሪዎችን በማሰናበት የታጀበው የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች የተናጠል ጉባዔ ተጠናቆ፣ የግንባሩ ዋናውና 9ኛ ጉባዔ መጋቢት 14…

ብፁዕ አቡነ ማትያስ ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ (ሪፖርተር)

ብፁዕ አቡነ ማትያስ ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ (ሪፖርተር)

ብፁዕ አቡነ ማትያስ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ሊቀ ጳጳስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ፡፡ ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2005 ዓ.ም. በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ውስጥ…

የሃራካት ፊልም ድራማ ትግሉን ያቀጣጥለዋል እንጂ አንገት አያስደፋም ፤ ፊልሙ ሕዝቡን ያስተባብራል – ከትዕዛዙ አድማሱ

የሃራካት ፊልም ድራማ ትግሉን ያቀጣጥለዋል እንጂ አንገት አያስደፋም ፤ ፊልሙ ሕዝቡን ያስተባብራል – ከትዕዛዙ አድማሱ

ሰሞኑን ሁላችንም እንዳየነው ወጣት ሙስሊም ወንድሞቻችን ሕገ መንግስቱ የሰጠንን የእምነት ነፃነታችን ይከበር በማለት በሕጋዊ አገባብ መልስ እንዲሰጣቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ወደ ጎን በመተው በሓሰት ላይ የተመሰረተ ሓራካት የሚል የፊልም ድራማ በኢትዮጵያ…

አንድነት ፓርቲ የ ”ETVን” ምርመራ ሪፖርት አጣጣለ ፦ በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ትረካ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

አንድነት ፓርቲ የ ”ETVን” ምርመራ ሪፖርት አጣጣለ ፦ በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ትረካ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

ይሄንን መግለጫ ስናወጣ ሀገራዊ ራዕይ እንዳለው ፓርቲ በገዥው ፓርቲ እያፈርንና እያዘንን ነው፡፡ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በማንኛውም መንገድ የሚያነሱትን ጥያቄ በግልጽና በውይይት መፍታት ያለመፈለጉ ግልጽ ሀገራዊ አደጋ እየሆነ መምጣቱን እያየን ነው፡፡…

በየመን ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገው ድብደባ በገመድ እስከማነቅ ከፍቷል – በግሩም ተ/ሀይማኖት

በየመን ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገው ድብደባ በገመድ እስከማነቅ ከፍቷል – በግሩም ተ/ሀይማኖት

የሰው ልጅ ላይ ሊፍጸም የማይገባው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት የመን ውስጥ ባሉ የተደራጁ አፋኞች ዜጎቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው፡፡ ሰኞ ታህሳስ 29 ቀን በዓልን በገመድ ታንቀው ሲደበደቡ ከነበሩ እና ከሞት ተርፈው ሰነዓ ከገቡ…

“የግጥሞቻችን” ጉራማይሌ መልኮች!

“የግጥሞቻችን” ጉራማይሌ መልኮች!

“ይቅርታ!… ትናንት ያስቀመጥኩልዎትን ጥራዝ አነበቡልኝ ይሆን? ምን አስተያየት እንደሚሰጡኝ ለመስማት ቸኩያለሁ፡፡ …ለመሆኑ ተሰጥዖ አለኝ ብለው ይገምታሉ?” “አዎ አለህ!” አሉት መምህሩ፡፡ ወጣቱ ግን አሁንም ዝም አላለም፡፡ ውስጡ ተንቀዠቀዠ፡፡ “ገጣሚ ይሆናል ብለው…

‹‹በምርጫው ባለመሳተፋችን ኢሕአዴግና መንግሥት ይከስራሉ›› – ሪፖርተር

‹‹በምርጫው ባለመሳተፋችን ኢሕአዴግና መንግሥት ይከስራሉ››  – ሪፖርተር

አቶ አስራት ጣሴ፣ የ33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አስራት ጣሴ የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በ33 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተመሠረተው የጋራ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው፡፡…

እስክንድር ነጋ እንዲፈታ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት ጠየቁ by ፒተር ሃይንላይን የአውሮፓ ፓርላማ 16 አባላት በጋዜጠኛና የኢንተርኔት አምደኛው እስክንድር ነጋ የተራዘመ እሥር የተሰማቸውን ብርቱ ሥጋት በመግለፅ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡

እስክንድር ነጋ እንዲፈታ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት ጠየቁ by ፒተር ሃይንላይን የአውሮፓ ፓርላማ 16 አባላት በጋዜጠኛና የኢንተርኔት አምደኛው እስክንድር ነጋ የተራዘመ እሥር የተሰማቸውን ብርቱ ሥጋት በመግለፅ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡

የደብዳቤውን ይዘት እና የተፃፈበትን ምክንያት አስመልክቶ የቪኦኤ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን “ፍሪደም ናው” የሚባለውን ተቀማጭነቱ ዋሽንግተን ዲሲ የሆነ በነፃነትና በፖለቲካ እሥረኞች ጉዳዮች ላይ የሚሠራ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የፕሮግራም…

የኦብነግ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ (ሪፖርተር)

የኦብነግ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ  (ሪፖርተር)

ከጥቂት ወራት በፊት በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ከተቋረጠ በኋላ አንድ የቡድኑ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ መግባቱ ታወቀ፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…